Month: May 2026

በወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ”ቅይጥ የማስተማር ሥነ-ዘዴ” (Blended Learning)  የኢኖቬቲቭ ፔዳጎጂ የአሰልጣኞች ሥልጠና ተጀመረ

በወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ”ቅይጥ የማስተማር ሥነ-ዘዴ” (Blended Learning)  የኢኖቬቲቭ ፔዳጎጂ የአሰልጣኞች ሥልጠና ተጀመረ። ‎ ‎​ወላይታ ሶዶ፤ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ‎​በወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የተዘጋጀውና የማስተማር-መማር ሂደቱን በቴክኖሎጂ በማዘመን ረገድ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል የተባለው የ”ኢኖቬቲቭ ፔዳጎጂ” (Innovative Pedagogy) የአሰልጣኞች ሥልጠና ዛሬ በይፋ መጀመሩ ተገልጿል። ‎ ‎​ይህ ሥልጠና በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የEASE (Ethiopian Eduction for Employability) ፕሮጀክት እና ከፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና…

‎የሀገራት እድገት በፈጠራ አቅማቸው ይለካል — አቶ በዛብህ ገበየሁ

‎​ወላይታ ሶዶ:- ግንቦት 17/2018 ዓ.ም ‎​”ፈጠራና ቴክኖሎጂ ለሀገር ልማትና ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል፣ በፈጠራና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ልማትን በማፋጠን ሀገራዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ያለመ ታላቅ የቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን በወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በይፋ ተከፍቷል። ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሚቆየው ደማቅ ኤግዚቢሽን ላይ በክላስተሩ ስር የሚገኙት የአረካ፣ የገሱባ፣ የበሌ፣ የጠበላ እና የሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች ያበለጸጓቸውን፣ ችግር ፈቺ የሆኑ የፈጠራ ሥራዎችና የምርምር ውጤቶች ለሕዝብ እይታ አቅርበዋል። ‎​ ‎የሀገራት እድገት በፈጠራ አቅማቸው ይለካል” — አቶ…

የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 24 ዙር  ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል

ወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 24 ዙር  ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል ። ****** ወላይታ ሶዶ፦ነሐሴ 17/ 2017 ዓም የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 24 ዙር   ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው  ። በምረቃ መርሐ ግብሩ የክልሉ  መምህራን ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አማኑኤል ጳውሎስ፣የወላይታ ዞን ቴክኒክ ሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ ኃላፊና የአስተዳዳሪው ተወካይ አቶ ግርማቸው ከፍያለው፣ የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ዲን  ኢንጂነር ያዕቆብ ያሲን የዞኑ መልካም አሰተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እሸቱ ታደሰ ጨምሮ የከተማ…

college

welcome to wolaita sodo polytechnic college