ወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 24 ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል ።
******
ወላይታ ሶዶ፦ነሐሴ 17/ 2017 ዓም የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 24 ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው ።
በምረቃ መርሐ ግብሩ የክልሉ መምህራን ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አማኑኤል ጳውሎስ፣የወላይታ ዞን ቴክኒክ ሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ ኃላፊና የአስተዳዳሪው ተወካይ አቶ ግርማቸው ከፍያለው፣ የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ዲን ኢንጂነር ያዕቆብ ያሲን የዞኑ መልካም አሰተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እሸቱ ታደሰ ጨምሮ የከተማ የዞን የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ተመራቂዎች እና የተመራቄ ቤተሰቦች እየተሳተፉ ናቸው ።




